Header image m
AWI ZONE HIGH COURT
Tel+251-058-227-0041 Fax +251-058-227-0042 P.O.Box 26 Injibara ,Ethiopia E-mail "awihcourt1@hotmail.com"
    
 
 
 
 


  Welcome to Awi Zone High court - Webiste "http://awihcourt1.6te.net" Tel+251-058-227-0041 Fax +251-058-227-0042 P.O.Box 26 Injibara ,Ethiopia E-mail "awihcourt1@hotmail.com"የ24 ሰዓት የመረጃ አቅርቦት  በድህረገድ አድራሻችን አማካኝነት ማግኘት የሚችሉ ሲሆን  ለምሳሌ ፡- ----------የቀጣይ ሳምንት የመዝገቦችን የቀጠሮ ቀን ለማወቅ ቢፈልጉ ቀጠሮ የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣ በወሩ ውስጥ ውሳኔ የተሰጣቸው መዝገቦች እና የውሳኔ አይነት ምን እንደሆነ ለማወቅ ቢፈልጉ  ውሳኔ የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣ አጠቃላይ ስለ ፍርድ ቤቱ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቢፈልጉ ስለ ከፍተኛ ፍ/ቤቱ የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣የዜናዎች ማግኘት ቢፈልጉ ዜና የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣ በከፍተኛ ፍ/ቤቱ ስር ስለሚገኙ ወረዳ ፍ/ቤቶች መረጃ ማግኘት  ቢፈልጉ ስለ ወረደ ፍ/ቤት የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣ እንዲሁም አስተያየት ካለዎት አስተያየት የሚለውን በቀኝ በኩል ከሚገኙ ዝርዝርሮች ውስጥ ይምረጡ------------፣ እናመሰግናለን፡፡ -

እንኳን ደህና መጡ

አዲናስ - Welcome

 
         
 

የኮምፒውተር ሽልማት ከሲቪልሰርቪስ ቢሮ አገኘ

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሞክሮ ማዕከል መሆነን ያሰመሰከረ ማበረቻ የኮምፒውተር የሽልማት ተሰጠ ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

ከ26 ሴክተር መስሪያ ቤቶች ውስጥ የአዊ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ወጣ ---

ከፍተኛ ፍ/ቤቱ በ2ዐዐ5 ዓ/ም ባደረገው ከፍተኛ የሥራ እንቅስቃሴ ከ26 ሴክተር መስሪያ ቤቶች ጋር ተወዳድሮ 1ኛ ደረጃማግኘትችሏል፡፡

 

ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

 
 

በዳንግላ ከተማ የስራ ማስጀመሪያ ስልጠና እንደሚሰጥ ተገለፀ …

በየአመቱ የስራ ማስጀመሪያ ስልጠና ከዞን እስከ ወረዳ እየሰጠ የሚገኘው ከፍተኛ ፍ/ቤቱ በዚህ ዓመትም በሁሉም ሂደቶች ዝግጀት እየተደረገ መሆኑን የሰው ሐይል አሰተዳደር የሆኑት አቶ አስፋው ይታየው ለህዝብ ግንኙነት ደጋፊ የሥራ ሂደት በላኩት መረጃ ገልፀዋል ፡፡

ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

7 /ሰባት/ የከፍተኛ ፍ/ቤቱ የሥራ ሂደቶች በፋግታ ወረዳ የ2 ቀን ስልጠና ሰጡ ፡-

በፍርድ ቤቶች ያለውን የአሰራር ክፍተት ለመሙላት ከወረዳ ፍርድ ቤት እስከ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያለውን የአሰራር አንድ ለማድረግ የ2 ቀን ስልጠና በፋግታ ለኮማ ወረዳ ፍ/ቤት ከጥቅምት 18-19/2ዐዐ4 ዓ/ምድረስስልጠናየተሰጠሲሆን፣

 

ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

 
         
 

ልጇን የውሃ ጉድጓድ ውስጥ የጨመረች እናት …

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ስር በሚገኘው በጃዊ ወረዳ ፈንደቃ ከተማ ዐ1 ቀበሌ ህፃን ልጇን የውሃ ጉድጓድ ውስጥ የጨመረች እናት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለች፡፡

 

 

ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

የመንግስትን ገንዘብ ለግልጥቅም ያዋሉ ግለሰቦች  …

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ስር በሚገኘው በጓንጓ ወረዳ መንታውሃ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ገንዘብ ያዥ በመሆን ይሰሩ የበሩ 2 ግለሰቦች በከባድ ዕምነት ማጉደል ወንጀል ተከሰው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡

 

ወደ ዝርዝር መረጃ >>

 

 
         

 

 
 
 
ዝንቅ
   
 
             

About Awi zone High court | News| Address | Contact Us |

Design By: SHMELES BELACHEW ©2004E.C Awi zone High court

Free Web Hosting